24 May 2025 - 15:19
New Mana murtii waliigalaa oromiyaatti dhaddacha dhimma hariiroo beeksiisa caalbaasii 1faa.
Code: AFRO-306282Published: 24-May-2025 (20 hours ago)
Deadline: 22-Jun-2025 (28 days left)
Read more
የለራስ ቡድን ከዚህ ሲስተም ጀርባ ሆኖ ማናቸውንም የጨረታ ምንጮችን በማነፍነፍ እና ጨረታዎችን በማደን በዘርፍ በዘርፍ እዚህ ለርስዎ በሚመች አቀራረብ አስተካክሎ ያስቀምጥልዎታል፡፡
ጨረታዎችን ማግኘት ብቻ አይደለም፡፡ የእያናንዱ ጨረታ ክትትል እያዩ ለርስዎ የሚያዋጣ መንገድ ምን እንደሆነ ለመወሰን የሚያስችልዎ አቀራረብ ያለበት አሰራር ዘርግቶ እርስዎን ለማገዝ ተዘጋጅቶልዎታል፡፡
የእያንዳንዱ ጨረታ ዝርዝር ሂደት ማየት በሚያስችል ሁኔታ በመቅረቡ ምክንያት ለርስዎ የሚመች ጨረታና አንዱ ከሌላው ያለው ልዩነት በማየት የሚመችዎትን እየመረጡ መሳተፍ የሚያስችል፡፡
ጨረታን "ማየት" ብቻ አይደለም፡፡ ለራስ እድሎችን ሰብስቦ ለእርስዎ ከማቅረብ በዘለለ ከእርስዎ ጋር ሊሄድ የሚችል እና ለርሶ ጠቃሚ የሚባል ጨረታዎችን ሰብሰብ አድርጎ ያቀርብልዎታል፡፡
ብዙ ብዙ፡፡ በዘርፍ በዘርፍ፡ ለርስዎ በሚመች አቀራረብ የተዘጋጀው ለራስ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን ይዞ የመጣ ሲሆን እርስዎ ጨረታ ፍለጋ ከመኳተን ይልቅ ጨረታ ወደርስዎ መምጣት ብቻ ሳይሆን የእርሰበርስ ንግድ ልውውጦችን የያዘ አገልግሎት ነው፡፡
የበለጠ መረጃ ይፈልጋሉ? በዚህ በኩል ያግኙን
ረጅም እና ውስብስብ ስራዎችን እኛው ራሳችን ሰራርተን ቀለል ባለ እና ምቹ በሆነ አቀራረብ ለርስዎ በሚመች መንገድ አቅርበንሎታል፡፡
ከልዩ ልዩ ምንጮች እና አጋሮቻችን የሰበሰብናቸውን የጨረታ መረጃዎች ሳይበረዙ እንዳገኘናቸው ለርስዎ በሚመች መንገድ ቀርበዋል
ጥሬ መረጃዎች ትርጉም ባላቸው እና ለርስዎ በሚሆን መንገድ ማቅረብ እኛ ለአመታት የተካንንበት ስራችን ነው፡፡
ሁሉንም ጨረታዎች አስተካክለን እና በእርስዎ ምርጫ መሰረት ወደመረጃ ሳጥንዎ (ኢንቦክስ) አስተካክለን እንልካለን
ጨረታዎችን በግርድፍ እና በጥሬው ማግኘት ብቻ ማግኘት አይደለም፡፡ ሌሎች እሴት የሚጨምሩ አገልግሎቶችንም ጨምረን እና አቀናብረን እናቀርባለን፡፡ ከነዚህ ዋና ዋና አገልግሎቶች የተወሰኑትን ለመጥቀስ
ቀድመው በተዘጋጁ የአሰራር ስርዓት መንገዶች የቢዝነስ መረጃዎችን ለእርስዎ በሚመች መንገድ እና ስራዎትን በሚያሳልጥ አሰራር ተወዳዳሪ በሚያደርግዎ አካሄድ አቅርቦልዎታል፡፡
አጋሮቻችን የጨረታ መረጃዎችን ለኛ ያቀርባሉ፡ እኛ ደግሞ ሰብሰብ አድርገን እና ለእርስዎ በሚመች አቀራረብ እናቀርባለን፡፡
የሚለጠፍ የጨረታ መረጃ አለዎት? በጣም ጥሩ፡፡ ለራስ የእርስዎ ነው፡፡ የጨረታ መረጃዎች መለጠፍ አገልግሎትም አለን፡፡ ይለጥፉ፡ ተወዳዳሪዎችን በቀላሉ ያግኙ፡፡
ለራስ ከሚሰጣቸው አገግሎቶች አንዱ የጨረታ ሰነድ መሸጥ ነው፡፡ የጨረታ ሰነዶች እዚህ ለራስ ላይ ይሸጣሉ፡፡ የትም ሳይሄዱ የጨረታ ሰነዶችን እዚሁ ይግዙ፡፡
የያዙት ስልክ፡ ታብሌት ወይም ኮምፒዩተር ... ምንም ይሁን፡፡ ለራስ የያዙት ምን እንደሆነ በማወቅ ለያዙት የሞባይል ቀፎ፡ ታብሌት ወይም ኮምፒዩተር በሚሆን መንገድ ራሱን አስተካክሎ ያቀርባል፡፡ ምቹ ነው፡፡
ሁሉም ነገር ለእርስዎ በሚመች መንገድ ያስተካክሉ፡፡ ቀለም፡ የሚፈልጓቸው የጨረታ ዘርፎች፡ ዓይነቶች፡ ሁሉንም ... ለእርስዎ በሚመች መንገድ ማስተካከል የሚያስችል አሰራር ይጠቀሙ፡፡
ለራስ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በብር 6.50 እለታዊ ክፍያ (በአንዴ በሚከፈል 2,400 ዓመታዊ ክፍያ) ወይም ጀምሮ መጠቀም ይችላሉ
በዚህ ምክንያት ነው ግዜያችንን እና ጉልበታችንን የምንከሰክሰው፡፡ እርስዎ አሸናፉ እንዲሆኑ፡፡ ለዚህ ነው ሁሉም አሉ የምንላቸው እና እርስዎ ማግኘት ያለብዎትን የቢዝነስ እና የጨረታ መረጃዎችን አስተካክለን የምናመጣልዎ፡፡ ከለራስ ጀርባ እነዚህ ሁሉም መረጃዎች ተስከካልለው እንዲመጣልዎ እርስዎን ለማገልገል የተዘጋጀ የሰው ሃይል እና ቴክኖሎጂ አለ፡፡ ሁሉም የሚተጋው እርስዎን ስኬታማ ለማድረግ ነው፡፡ ይህ ለእርስዎ ነው፡፡ ከራስ ለራስ፡፡ ይህንን አገልግሎት የራዎ ያድርጉ፡ መረጃዎችን ያካፍሉ፡ ይካፈሉ፡፡
ለራስ፡ የጨረታ መረጃን ለሚያቀርቡ ወይም ጨረታዎችን ለሚለጥፉ ድርጅቶች እጅግ በጣም ምቹ በሆነ መንገድ የቀረበ ስርዓት ነው፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት አባል አቅራቢ መሆን በቂ ነው፡፡
የጨረታ መረጃዎች ከተለጠፉ በኋላ በዘርፍ በዘርፍ እና መረጃው ለሚፈልግ አካል በሚመች ሁኔታ ተዘጋጅቶ ይቀርባል፡፡ ይህ በመሆኑ ምክንያት ተጠቃሚዎች በቀላሉ ማግኘት የሚችሉበት መንገድ ይፈጥራል
መረጃ አቅራቢ ድርጅቱ የጨረታ መረጃዎን በለጠፈበት እና ይፋ ባደረገበት ቅፅበት መረጃው በቀላሉ ይደርስዎታል፡፡ ይህ ሲሆን የሰከንዶች ግዜ ብቻ የሚፈጅ ሲሆን መዘግየት የሚባል ነገር የለም፡፡
ለራስ ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች እዚህ ያልተዘረዘሩ አገልግሎቶች የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡ ጨረታዎችን በመረጃ ቋትዎ እንዲይዙ፡ ቆይተው እንዲያገኙት እና ሌሎች ከእርስዎ ጋር አብረው የሚሰሩ ባልደረቦችዎ እንዲያገኙት የሚረዳ አገልግሎት አለው፡፡ በተለይ የተነበቡ፡ ያልተነበቡ፡ የተኖሩ፡ ሰነድ ያላቸው፡ የታተሙ... እያለ ዘርዘር አገልግሎት ማግኘት ያስችልዎታል፡፡
ብዙ ተገልጋዮስ ስለ ለራስ ብዙ የሚሉት አለ፡፡ ስለ አገልግሎቱ፡ ምቹቱ፡ ምን እንደጠቀማቸው እና እንዴት እንዳገዛቸው ብዙ ብዙ ይላሉ፡፡ የተወሰኑትን በሚከተለው መንገድ ቀርበዋል፡፡