ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


97. በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ለተለያዩ የፕላስቲክ ማምረቻ የሚውሉ ግብዓቶች፣ የማሽን መለዋወጫዎች ኤሌክትሪካል ፓርቶች፣ የማሽን መለዋወጫ መካኒካል ፓርቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ለማሽን የሚያስፈልጉ ዘይትና ቅባት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314771ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 21.4% ግዜ አልፎታል

98. የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተዘጋጁ ደንብ ልብስ እና ብትን ጨርቅ፣ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ የተለያዩ ጫማ፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ፣ ኤሌክትሮኒክ፣ የተለያዩ መጋረጃ እና ምንጣፍ፣ የመኪና ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314770ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 21.4% ግዜ አልፎታል

99. በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ያገለገሉ እቃዎችን ማለትም የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች ታይሌጀር፣ ፔዳልፖምፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንረተሮች፣ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314769ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 21.4% ግዜ አልፎታል

100. የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤትና ይዞታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314768ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-15 (19 ቀናት ቀርተውታል) 13.6% ግዜ አልፎታል

101. በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሀማ ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፎቶ ኮፒ ጥገና ፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ ጥገና እቃዎች፤ መስተንግዶ አቅርቦት እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314767ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 21.4% ግዜ አልፎታል

102. የደቡብ ወሎ ዞን የተሁ/ወ/ፍ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃሎት፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314766ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 21.4% ግዜ አልፎታል

103. Engineering corporation of oromia invites eligible bidder for the purchase of different types of employees' uniform.

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314765ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-24 (3 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-05 (9 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

104. በኢቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የቋሚ እቃዎች, የጽዳት እቃዎች, የደንብ ልብስ, አላቂ የቢሮ እቃዎች, የስፖርት ዕቃዎች, አላቂ የትምህርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314764ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-23 (4 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-06 (10 ቀናት ቀርተውታል) 28.6% ግዜ አልፎታል

105. በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይችለ ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314763ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2025-10-23 (4 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-09 (13 ቀናት ቀርተውታል) 23.5% ግዜ አልፎታል

106. በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ በቢሮ፤ዞን፤ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314762ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-23 (4 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-19 (23 ቀናት ቀርተውታል) 14.8% ግዜ አልፎታል

107. የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ መኖሪያ ቤት እና ይዞታ በሐራጅ ይሸጣል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314761ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-23 (4 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-23 (27 ቀናት ቀርተውታል) 12.9% ግዜ አልፎታል

108. በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ ጉባኤና የም አፈ- ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314760ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Gambela region የታተመበት: 2025-10-23 (4 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-12 (16 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ97 እስከ 108 ጠቅላላ ብዛት 200