ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


1. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የጽሕፈት መሣሪያዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ የአደጋ መከላከያና የጤና መጠበቂያ እቃዎች፣ የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ እና የጄኔሬተር ሰርቪስና ጥገና ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ግማሽ ሌትር ውሃ እና ቆሎ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314867ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 15.4% ግዜ አልፎታል

2. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ እና ክህሎት ቢሮ የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብአቶች ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ አላቂ የቢሮ መገልገያዎች ፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314866ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 15.4% ግዜ አልፎታል

3. ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-314865ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-12-03 (37 ቀናት ቀርተውታል) 5.1% ግዜ አልፎታል

4. Sendafa beke town municipality office has scoured budget for construction of class rooms building (g+2) at beke elementary school

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314864ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-21 (25 ቀናት ቀርተውታል) 7.4% ግዜ አልፎታል

5. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ማስጌጫ ዕቃዎች የኮምፒውተር ፕሪንተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና የቢሮ ዕድሳትና ጥገና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ለመዝገብ ቤት የላተራል ሀዲድ ግዢና ገጠማ በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314863ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 15.4% ግዜ አልፎታል

6. ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-314862ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-26 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

7. የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውልና የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች፣ የንጽህና የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314861ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-10 (14 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

8. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314860ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

9. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት የሥራ ዕድልና ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ለሚያሰራው የወተት ከብት እርባታ የቆርቆሮ ሼድ gc9 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314859ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-21 (25 ቀናት ቀርተውታል) 7.4% ግዜ አልፎታል

10. ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የጽሕፈት እቃዎችና ቶነሮች፣ የፅዳት እቃዎች እና የሕትመት ሥራዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314858ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-05 (9 ቀናት ቀርተውታል) 18.2% ግዜ አልፎታል

11. የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314857ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-02 (6 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

12. በምዕራብ ወለጋ ዞን የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314856ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ1 እስከ 12 ጠቅላላ ብዛት 200