ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


25. በለሚኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 የሚገኘው የአያት መንደር ነዋሪዎች ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314843ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-10-31 (4 ቀናት ቀርተውታል) 33.3% ግዜ አልፎታል

26. ወላይታ ልማት ማህበር አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀት በሕጋዊ አማካሪ ድርጅት ለማስጠናት እና በቀድሞ አበላ አባያ እርሻ ልማት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ያሉትን የተለያዩ አይነት ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ ተሸከሪካሪ አካላት ብረታብረቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314842ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Undefined የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-08 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

27. ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅህፈትዕቃዎች፣ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314841ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-05 (9 ቀናት ቀርተውታል) 18.2% ግዜ አልፎታል

28. Engineering corporation of oromia invites eligible bidder for the procurement of different it materials

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314840ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-12 (16 ቀናት ቀርተውታል) 11.1% ግዜ አልፎታል

29. Engineering corporation of oromia invites eligible bidder for the procurement of xrf (x-ray fluorescence) instrument and geophysical instrument ip/resistivity meter

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314839ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-17 (21 ቀናት ቀርተውታል) 8.7% ግዜ አልፎታል

30. በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314838ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-05 (9 ቀናት ቀርተውታል) 18.2% ግዜ አልፎታል

31. በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት የግንባታ ሥራ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314837ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-04 (8 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

32. በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ 3 ከፍል ሰርቪስ ቤት፣ ባኞ ቤት እና ማዕድ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314836ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-12-01 (35 ቀናት ቀርተውታል) 5.4% ግዜ አልፎታል

33. የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ዲች ጥገና እና ኮብልስቶን ጥገና በግንባታ ሥራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314835ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-08 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

34. ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314834ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-08 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

35. ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ ጽ/ቤት ለመንገድ ዳር መብራት ጥገና አገ/ት የሚሆኑ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314833ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-08 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

36. ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የግሬደር ማሽን፣ ሎደር ማሽን መለዋወጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314832ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ25 እስከ 36 ጠቅላላ ብዛት 200