ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


13. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314855ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

14. የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድየም ጥገና ሥራን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314854ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-21 (25 ቀናት ቀርተውታል) 7.4% ግዜ አልፎታል

15. በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፋይል ካቢኔት በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314853ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Gambela region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

16. በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጊንር ቅ/ጽ/ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ3 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314852ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

17. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋ ዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና እና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ለ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ.፣ የአይ.ኢ.ኤም.ድ፣ የቢ.ኢ.አይ.፣ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃዎች እና የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314851ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

18. Oromia construction corporation wants to extend the bid closing & oppining date

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314850ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-10-28 ( ነገ ያልቃል ) 66.7% ግዜ አልፎታል

19. በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ104ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የህሙማን ማገገሚያ እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314849ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

20. አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ አ/ሃ/ሁ/መ/2ኛ/ደ/ት/ቤት አላቂ የትምህርት እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314848ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-07 (11 ቀናት ቀርተውታል) 15.4% ግዜ አልፎታል

21. የደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት የሸካ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸርና ሞተር ሳይክል ግዥዎችን ለመፈጸም ይጋብዛል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314847ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: South western ethiopia peoples regional state የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

22. የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪ (መኪናዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314846ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-14 (18 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

23. የፍ/ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314845ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-26 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

24. በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በህጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመጠየቅ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-314844ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2025-10-25 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2025-11-11 (15 ቀናት ቀርተውታል) 11.8% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ13 እስከ 24 ጠቅላላ ብዛት 200