ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


121. የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327730ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

122. The ethiopian electric utility (eeu) intends to purchase the procurement of it technical traning program

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327729ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-03 (15 ቀናት ቀርተውታል) 11.8% ግዜ አልፎታል

123. The ethiopian petroleum supply enterprise invites eligible bidder for the grade 1 water well drilling and construction contractors

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327728ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-15 (27 ቀናት ቀርተውታል) 6.9% ግዜ አልፎታል

124. የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ሳሪስ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሽከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327727ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-21 (2 ቀናት ቀርተውታል) 50.0% ግዜ አልፎታል

125. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327726ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-18 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

126. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ድስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327725ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-31 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

127. በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327724ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-17 (29 ቀናት ቀርተውታል) 3.3% ግዜ አልፎታል

128. በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የፍ/ ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327723ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-18 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

129. የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ልዩ ልዩ የመኪና መለዋጫ እቃዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327722ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-31 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

130. አቡነ ዜና ማርቆስ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር የውጭ ኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327721ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

131. የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በፍ ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327720ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-18 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

132. በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለአጫጭር ጊዜ ሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚ የሥልጠና መሣሪያ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327719ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: South ethiopia regional state የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-30 (11 ቀናት ቀርተውታል) 15.4% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ121 እስከ 132 ጠቅላላ ብዛት 200