ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 13. Good neighbors ethiopia (gne) invites sealed bids from eligible, licensed, and technically qualified suppliers for the supply, installation, configuration, activation, and technical support of ms windows 11 pro license, ms office 365 license and kaspersky small office security (ksos) licenses.

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327838ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-25 (6 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

New 14. የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ደንብ ልብሶች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327837ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 13.3% ግዜ አልፎታል

New 15. የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ የደንብ ልብሶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327836ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-02 (14 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 16. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-327835ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-22 (34 ቀናት ቀርተውታል) 5.6% ግዜ አልፎታል

New 17. እናት ባንክ መኖሪያ ቤቶች እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-327834ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-09 (21 ቀናት ቀርተውታል) 8.7% ግዜ አልፎታል

New 18. ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን የንግድ ቤቶች እና የቡና ማሳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-327833ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-18 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

New 19. እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327832ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (5 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-02 (14 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 20. Ethiopian agricultural transformation institute announce the amendment.

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327831ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 21. The agricultural transformation institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the pullet (layer) feed phase- i and pullet developer feed.

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327830ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 22. በፍ ባለመበት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆኑ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ይሸጣሉ፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327829ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-07 (19 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 23. የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የታክስ ባለዕዳውን ንብረት የሆኑትን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327828ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-03 (15 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 24. የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በአሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327827ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-09 (21 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ13 እስከ 24 ጠቅላላ ብዛት 200