ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 25. የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ እስ ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በተለያዩ ክ/ ከተሞች ውስጥ ለመንገድ ዳር መብራት ጥገና አገልግሎት የሚሆኑ ኤሌክትሪክ ኬብሎችና ብሬከሮች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327826ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-28 (9 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 26. በደምዕ/ኢ/ሕ/ከ መንግሥት ግብርና ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም የግብርና ኖራ ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ ተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ለማጓጓዝ የጭነት ማመላለሻ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327825ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: South western ethiopia peoples regional state የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-03 (15 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 27. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት element assy፤ wall transformer jig saw wooden blade: different types of perfumes, clothes men sport shoes, sandle shoes,blanket vaccume flask፤ cloth & shoes out door solar stright light & stright light stand፤ chemical mixing tankchannel steel,galvanised steeel pipe men sport shoe brand heald frame or hurness frame! fiber cleaning towel childred sport shoes & lady sport shoes! wire professional hotelp specflc telephone፤ religious books, material hard paper,sheet completset double leaf steel fire rated doore single port face,doubleport face,pvc bottom back box እና rechargeble camping portable shower እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327824ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 28. በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአገልግሎት የሚውሉ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327823ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 29. Gurage zone, gummer woreda finance office now invites wax sealed bids from eligible bidders for construction of abeke water supply project in gurage zone

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327822ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Central ethiopia regional state የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-08 (20 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 30. የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/ የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327821ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-04 (16 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 31. የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ዎርክአውት እና ካፒታል ዕቃ መልሶ መረከብ መመሪያ መሰረት ከአቶ አዱኛ ተስፋ መልሶ የተረከበውን የእርሻ መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ አንድ ላይ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-327820ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-03 (15 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 32. የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት በአፈ/ከሳሽ እና በአፈ/ተከሳሾች መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር የሆነ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327819ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-12 (24 ቀናት ቀርተውታል) 4.0% ግዜ አልፎታል

New 33. በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መመሪያ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፤ አገልግሎት የሰጡ የመኪና መለዋወጫወች እና የአገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ፕላንትና ማሽነሪ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327818ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 34. የደጀን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327817ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (6 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 35. በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት cisco layer-3 swich ፣ የተለያየ አይነት ስቴሽነሪዎችን ለመግዛት እና የሠራተኞችን ደንብ ልብስ የማሠፋት አገልግሎትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327816ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (7 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 36. ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ የተለያዩ የማተሚያ ማሽን ግብዓቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327815ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-19 (7 hours ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-31 (12 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ25 እስከ 36 ጠቅላላ ብዛት 200