ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 97. የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (the development and implementation of the ecma chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327754ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-31 (12 ቀናት ቀርተውታል) 7.7% ግዜ አልፎታል

New 98. የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327753ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 99. የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የእንሰሳት ሕክምና መድኃኒቶችና የላብራቶሪ እቃዎች አገልግሎት የሚውል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327752ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 100. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣የጽህፈት መሳሪያዎች፣የፅዳት እቃዎች እና የቢሮ ፈሪኒቸሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327751ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

New 101. The amhara regional state bureau of agriculture invites eligible bidder for the construction of small scale irrigation project

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327750ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-09 (21 ቀናት ቀርተውታል) 4.5% ግዜ አልፎታል

New 102. የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327749ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-18 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

New 103. በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ማረሚያ

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327748ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-23 (4 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

New 104. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የአግሮ ኬሚካል፣ የእንስሳት መድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327747ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 105. በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የፕሮሞሽን ህትመቶችና ዕቃዎች፣የኤሌክትሪካል ወርክ ሾፕ እና መካኒካል ወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ለካፌ አገልግሎት የሚውሉ ወንበሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327746ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

New 106. The ethiopian petroleum supply enterprise invites eligible bidder for the water well drilling and construction contractors

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327745ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-15 (27 ቀናት ቀርተውታል) 3.6% ግዜ አልፎታል

New 107. Ethiopian electric power invites eligible bidder for the procurement of collaboration solution implementation

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327744ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-31 (12 ቀናት ቀርተውታል) 7.7% ግዜ አልፎታል

New 108. የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ እና ሌሎች ማቴርያል ወይም እቃዎች ግዥ፣የባህርዛፍ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327743ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 13.3% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ97 እስከ 108 ጠቅላላ ብዛት 200