ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 85. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን እና የዓሳ መኖ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327766ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-03 (15 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

New 86. በኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የld screen board፣aqueous film foming focum (afff) 3% compound እና የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327765ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-24 (5 ቀናት ቀርተውታል) 16.7% ግዜ አልፎታል

New 87. በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅጽ ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሊያዩ ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327764ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 88. የአ /አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በኤሌክትሪክ ወይም በንፋስ የሚነፋ ፍራሽ እና ኮንፈርት ከነትራሱ ግዥ፣የሲሲቲቪ ካሜራ ግዥ፣የወንጀል ስፍራ ማስረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች ግዥ፣የአልባሶች እና ጫማዎች የሙያ ማማከር የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327763ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-28 (9 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

New 89. ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር ሒሳብ ኦዲት ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327762ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-22 (3 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

New 90. አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327761ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-22 (3 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

New 91. ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327760ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-07 (19 ቀናት ቀርተውታል) 5.0% ግዜ አልፎታል

New 92. The ministry of agriculture invites eligible bidder for the procurement of agricultural mechanization machineries with their installations

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327759ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-15 (27 ቀናት ቀርተውታል) 6.9% ግዜ አልፎታል

New 93. The ethiopian petroleum supply enterprise invites eligible bidder for the procurement of consultancy services for formulation, implementation of integrated enterprise resource planning (erp) system and it solution in epse

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327758ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-30 (42 ቀናት ቀርተውታል) 4.5% ግዜ አልፎታል

New 94. Adama water supply and sewerage service enterprise invites eligible bidder for the level 5 contractors for the work of household house construction and any interested bidders for the service of pump rewinding at adama city.

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327757ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 22.2% ግዜ አልፎታል

New 95. Ethiopian construction works corporation geosynthetics industrial works plc invites eligible bidder for the lldpe raw material, pvc resin, coated calcium carbonate raw material, motor vehicle insurance, group personal accident insurance

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327756ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-30 (11 ቀናት ቀርተውታል) 15.4% ግዜ አልፎታል

New 96. በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ የሶስተኛ ዙር ሰርቨር ; emr(elecrtro medical record ) ከነ ዝርጋታው ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327755ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ85 እስከ 96 ጠቅላላ ብዛት 200