ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 109. የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቀሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327742ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 110. በአማራ ብሕራዊ ክልላዊ መንግስት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ የict፣ እና ኢንተርኔት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327741ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-31 (12 ቀናት ቀርተውታል) 7.7% ግዜ አልፎታል

New 111. በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በፍ ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤትና ቦታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327740ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-17 (29 ቀናት ቀርተውታል) 3.3% ግዜ አልፎታል

New 112. የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፓርኪንግ አስተባባሪ የጥበቃ ተራ አስተባባሪ፣ የጽዳት ሰራተኛ እና አትክልተኛ የውጪ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327739ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-28 (9 ቀናት ቀርተውታል) 10.0% ግዜ አልፎታል

New 113. በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም የተለያዩ፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የተሰባበሩ የብረት አልጋና ፍራሽ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የህክምና ማሽኖች ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327738ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-23 (4 ቀናት ቀርተውታል) 20.0% ግዜ አልፎታል

New 114. በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በፍ/ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327737ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-10 (22 ቀናት ቀርተውታል) 4.3% ግዜ አልፎታል

New 115. Gada special economic zone development corporation invites eligible bidder to buy used materials (hand wash, sink, metals, plastic chair and tyre).

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327736ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 116. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327735ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-18 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-27 (8 ቀናት ቀርተውታል) 11.1% ግዜ አልፎታል

New 117. የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ መኖሪያ ቤት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327734ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-01 (13 ቀናት ቀርተውታል) 13.3% ግዜ አልፎታል

New 118. የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327733ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-28 (9 ቀናት ቀርተውታል) 18.2% ግዜ አልፎታል

119. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪመለዋወጫ ዕቃዎች የቤትና የቢሮ እና የንጽሕና ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327732ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Tigray region የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-24 (5 ቀናት ቀርተውታል) 28.6% ግዜ አልፎታል

120. Ethiopian shipping and logistics would like to invite interested and eligible bidders for purchase of drone camera, video camera and photograph camera

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-327731ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-05-17 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-05-26 (7 ቀናት ቀርተውታል) 22.2% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ109 እስከ 120 ጠቅላላ ብዛት 200